አዲስ አበባ ውስጥ ፤ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ፤ 3ኛ ወንጀል ችሎት ፤ የፌደራሉ ዐቃቤ ህግ ፤ በሽብር ወንጀል እጠረጥራቸዋለሁ ብሎ ክስ ያቀረበባቸውን ፤ የታዋቂውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በሰለማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች የአመራር አባላትን ጉዳይ ዛሬ በሠበር ቀጠሮ መመልከቱ ተገልጿል። ታደሰ እንግዳው፤ በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
ታደሰ እንግዳው
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ