ፖለቲካየፍርድ ቤት ትዕዛዝ እና ማረሚያ ቤቶች 16 ነሐሴ 2009ማክሰኞ፣ ነሐሴ 16 2009በፍርድ ቤት የሚሰጡ ትዕዛዞች በተለይ በማረሚያ ቤቶች እና መርማሪ ፖሊሶች አለመከበራቸው በፍትሕ ስርዓቱ ላይ ተፅዕኖ እያሳረፈ መሆኑን እና ይህ ሊታረም እንደሚገባ ዶይቸ ቤለ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያዎች አስታወቁ። እንደ ባለሙያዎቹ አስተያየት፣ የፍርድ ቤትን ትዕዛዝ አለማክበር ሕገ መንግሥቱን ይጥሳል።https://p.dw.com/p/2ie38ምስል dpaማስታወቂያማረሚያ ቤቶች የፍርድ ቤትን ትዕዛዝ ችላ ይላሉ በሚል ወቀሳ ቀረበባቸው።To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ