1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍልስጤማውያን ያላባራ ስደትና ቁጣ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 7 2010

እስራኤል ከተመሰረተችበት ከጎርጎሪዮሳዊዉ 1948ዓ,ም ጀምሮ ላለፉት 70  ዓመታት በየዓመቱ ሀገራቸው እና መንደራቸውን ጥለው የተሰደዱትን 750 ሺህ ፍልስጤማውያንን በማስታወስ እና እስራኤል የተመሠረችበትን  እና ፍልስጤሞች «ጥፋት» ወይም «ናቅባ» የሚሉትን  ቀን በማሰብ ጋዛ ዉስጥ የሚደረገዉ ተቃዉሞ እንደቀጠለ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2xlAG
Gaza Israel Konflikt Jerusalem US Botschaft
ምስል Reuters/I. Abu Mustafa

የሁለት መንግሥታት መፍትሄ ይጠበቃል፤

በዚህ ላይ ትናንት የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲዋን ከቴልአቪቭ ፍልስጤሞች እንደዋና ከተማቸዉ ወደሚቆጥሯት ኢየሩሳሉም ማዛወሩ የፍልስጤሞችን ቁጣ የበለጠ አግሎታል። በዚህም ትናንት ለተቃዋሞ አደባባይ የወጡ  ስልሳ ያሕል ፍልስጤማዉያን በእስራኤል ጦር ሲገደሉ፤ ከ2ሺሕ በላይ ቆስለዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ