1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፌዴራል ፀረ ሽብር ግ/ኃይል እና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት መግለጫ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 6 2008

የኢትዮጵያ መንግሥት ለአዲስ አበባ ከተማ የነደፈዉን የማስፋፊያ ዕቅድ በመቃወም በኦሮሚያ ክልል ስለተፈጠረው ሁከት የፌዴራል ፀረ ሽብር ግብረ ኃይልና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ትናንት በቴሌቪዥን በተናጠል መግለጫዎች ሰጥተዋል። የመንግሥት አዲስ አበባን የማስፋፋት ዕቅድ በመቃወም ባንዳንድ የኦሮሚያ ከልል አካባቢዎች ተቃዉሞ መካሄዱ ተሰምቶዋል።

https://p.dw.com/p/1HOIL
Karte Äthiopien englisch

[No title]

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ