የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ብይን13 ታኅሣሥ 2002ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2002የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለማፍረስ አድመዋል ፤ ግንቦት ሰባት ከተባለው ድርጅት ጋር ዓላማቸውን በኃይል ለማስፈፀም ተንቀሳቅሰዋል ፤ በሚሉና በሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ክስ በተመሰረተባቸው ከፍተኛ መኮንኖችና ሲቪሎች ላይ ዛሬ የመጨረሻ የቅጣት ውሳኔ ሰጥቷል ።https://p.dw.com/p/LAtkምስል picture alliance/dpaማስታወቂያበዚሁ ውሳኔ አምስት ተከሳሾች የሞት ቅጣት ሲበየንባቸው ሰላሳ ሶስት ደግሞ የዕድሜ ልክ ዕስራት ተፈርዶባቸዋል ። ከተከሳሾቹም የአንዳንዶቹ ንብረት እንዲወረስ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ አሳልፏል ። ዝርዝሩን ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል ። ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ ተከሌ የኋላ