1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፋታሕና የሐማስ ድርድር

ማክሰኞ፣ ሰኔ 30 2001

በጋዛና በምዕራባዊ ዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ የየራሳቸዉ የፍልስጤም መስተዳድር የመሠረቱት ሐማስና ፋታሕ የአንድነት መንግሥት እንዲመሰርቱ ለማድረግ በግብፁ ከፍተኛ የደሕንነት ባለሥልጣን፣

https://p.dw.com/p/Ij44
የፍልስጤማውያን ፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ ከአዲሱ ጠ/ሚንስትራቸው ሰላም ፋያድ ጋር፣ምስል AP

በዑመር ሱሌይማን አደራዳሪነት ላለፉት 4 ወራት ብቻ ከስምንት ያላነሱ ተደጋጋሚና አድካሚ ድርድሮች አድርገዉ ነበር።በነዚሕ ድርድሮች ከዋናዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች፥ ከፋታሕና ከሐማስ ሌላ ከተለያዩ የፍልስጤማዉያን የፖለቲካ ድርጅቶች የተወከሉ ፖለቲከኞች፥ ባለሐብቶች፥ ምሑራንና ታዋቂ ግለሰቦች ተካፍለዉበታል።ነቢዩ ሲራክ ከጂዳ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ነቪዩ ሲራክ/ተክሌ የኋላ፣

ነጋሽ መሐመድ፣►◄