1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፊስቱላ መታሰቢያ ዕለት በኢትዮጵያ፣

ዓርብ፣ ግንቦት 15 2006

የዛሬ ዕለት፤ በዓለም ዙሪያ ፣ ዓለም አቀፍ የፊስቱላ ቀን ተብሎ ነው የሚታሰበው። በኢትዮጵያ የፊትሱላ ችግር የሚያጋጥማቸው ወላዶች ጥቂቶች አይደሉም። በዚህ በኩል ሳንክ የሚያጋጥማቸውን ወላድ ሴቶች በህክምና ረገድ ለመርዳት ኢትዮጵያ ውስጥ የተቋቋመው

https://p.dw.com/p/1C5Uz
ምስል DW/G. Tedla

ሆስፒታል ፣ በመሥራቺዋ አውስትሬሊያዊት ካትሪን ሃምሊን ሥም የሚጠራው ፣ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ፣ የተሰኘው ነው። የህክምናው ተቋም ስለሚያከናውናቸው ተግባራት ፣ የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የሆስፒታሉን አስተዳዳሪ ማርቲን አንድርውስን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ