1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፈረንጆች አዲስ ዓመትና አዲስ አበባ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 16 2005

ሎንሊ ፕላኔት የተሰኘዉ የዓለም ትልቁ የጎብኚዎች መረጃ ምንጭ በአዲሱ የጎርጎሮሳዊ ዓመት 2013 ሊታዩ ወይም ሊጎበኙ ይገባቸዋል ሲል አስር የዓለማችንን ከተሞች መርጧል።

https://p.dw.com/p/178wd
ምስል derejeb/Fotolia

ከእነኚህ አስር ከተሞች መካከል አንድ መቶ ሃያ አምስተኛ ዓመቷን በማክበር ላይ የምትገኘዉ አዲስ አበባ አንዷ ሆናለች። ተስማሚ የአየር ንብረቷን ጨምሮ በተለያዩ መስፈርቶች የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ እነሳንፍራንሲስኮና አምስተርዳም በአንደኛና ሁለተኛነት በተሰለፉበት ረድፍ የዘጠነኛነት ደረጃን ይዛለች። በዚህ የበዓል ወቅት ወደዚያ ለሚያቀኑ ጎብኚዎች ከኪስ አዉላቂ ተጠንቀቁ የሚል መልዕክትም ተካቷል ትላለች የሎንደን ወኪላችን ሃና ደምሴ።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ