የፈረንሳይ ፖሊስ የስደተኞችን መጠለያ ማፍረሱ21 ግንቦት 2006ሐሙስ፣ ግንቦት 21 2006በፈረንሳይ የወደብ ከተማ ፤ ካሌ፣ ከተለያዩ ሃገራት ፤ ከኢትዮጵያና ኤርትራ ጭምር የመጡ ስደተኞች ቀልሰዋቸው የነበሩትን መጠለያ የፕላስቲክ ድንኳኖች ፖሊስ ያፈራረሳቸው መሆኑ ተገለጠ ።https://p.dw.com/p/1C97Hምስል APማስታወቂያ ቁጥራቸው ከ 600-650 የሚገመተውን ስደተኞች ፤ የትናንቱ የፖሊስ እርምጃ እጅግ ነው ያስደነገጣቸው። ድንበር አቋርጠው ፈረንሳይ የገቡት ተገን ፈላጊዎች፤ በዚያው በፈረንሳይ ከመቆየት ይልቅ፤ የመጨረሻ መዳረሻ ማድረግ የፈለጉት ፤ ብሪታንያን ነው። ወደዚያ ለመግባት ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ነው ሙከራ የሚያደርጉት። ሃይማኖት ጥሩነህ ተክሌ የኋላ