ሰኞ፣ ሚያዝያ 16 2009
ማስታወቂያ
መላ ዓለም፣ በተለይ አውሮጳ በቅርበት ስለተከታተለው የፈረንሳይ የመጀመሪያ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት እና አነደምታው የፓሪሷን ወኪላችን ሀይማኖት ጥሩነህን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሪያታለሁ። እዚህ ጀርመን ውስጥ ያለውን አስተያየት ደግሞ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል አሰባስቦታል።
ሀይማኖት ጥሩነህ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ