የፀሐይ መብራት በአዲስ አበባ
ማክሰኞ፣ መጋቢት 24 2005ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ መሥተዳድር የበከተማይቱን የመንገድ መብራቶችን ከዉሐ ሐይል (ሐይድሮ ፓወር)፥ ከሚመነጭ ከፀሐይ ሐይል ወደሚመነጭ መብራት እየቀየረ ነዉ።የመስተዳድሩ የመንገዶች ባለሥልጣን እንዳስታወቀዉ እስካሁን ከሁለት መቶ ኪሎ ሜትር በሚበልጥ ርዝመት ላይ የሚገኙ የመንገድ ላይ መብራቶች በፀሐይ ሐይል ተተክተዋል።የአዲስ አበባ ባለሥልጣናት እንደሚሉት የከተማይቱ የመንገድ ላይ መብራቶች ሙሉ በሙሉ ከፀሐይ ወደሚመነጭ ሐይል ቢቀየር በዓመት ከሃያ-ሰወስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ መቆጠብ ይቻላል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ