[No title]
ሚሌኒየም አዳርሽ ውስጥ ትናንት በተከፈተው አውደ ርእይ ከ25 ሃገራት የተውጣጡ ከ180 በላይ ኩባንያዎች እየተሳተፉ ነው ተብሏል። ይኽ አውደ ርእይ እና ባዛር ዐርብ ጥቅምት 12 ቀን፣ 2008 ዓም እንደሚጠናቀቅም ተገልጧል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አውደርእዩን በመጎብኘት ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አዜብ ታደሰ