1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥቃት ስጋት:የዩኤስና የምዕራብ ሀገራት ርምጃ

ሰኞ፣ ሐምሌ 29 2005

አል ቃይዳየሽብርጥቃትሊጥልዕቅድ መያዙ ታውቋል ከተባለ ወዲህ ዩኤስ አሜሪካ ከትናንት ጀምራ በብዙ የሙሥሊም ሀገራት የሚገኙ ኤምባሲዎችዋን መዝጋቷ ተሰምቶዋል።

https://p.dw.com/p/19K7C
epa03812092 Security barriers block the access to the US Embassy in Sana_a, Yemen, 03 August 2013. The United States has issued a warning to its citizens and travelers following message intercepts by senior Al Qaeda members discussing attacks against American targets, warning to avoid crowded areas such as stations and travel areas, after the US State Department announced plans to close dozens of US Embassies and Consulates in the Middle East and North Africa, including those in Yemen, Egypt, Iraq, Saudi Arabia and Tel Aviv. EPA/YAHYA ARHAB +++(c) dpa - Bildfunk+++
በሰንዓ የመን የሚገኘው የዩኤስ ኤምባሲምስል picture-alliance/dpa

ዩኤስ አሜሪካን ተከትሎ ጀርመንብሪታንያ እና ፈረንሳይም በየመን የሚገኙ ቋሚ ተልዕኳቸውን በጊዜያዊነት ዘግተዋል። ስለ አሜሪካ ማስጠንቀቂያ ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት የዋሽንግተኑን ወኪላችንን አበበ ፈለቀን በስልክ አጠር ያለ ማብራሪያ እንዲሰጠን ጠይቄው ነበር።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ