የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጵያ11 ጥር 2001ሰኞ፣ ጥር 11 2001የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ልክ በያመቱ እንደሚደረገው ዘንድሮም ኢትዮጵያ ውስጥ በደመቀ ስነስርዓት በመከበር ላይ ይገኛል።https://p.dw.com/p/GbQzየቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያንምስል APማስታወቂያትናንት በርካታ ምዕመናን ታቦት አጅበው በጃን ሜዳ የበዓሉን መንፈሳዊው አከባበር ሲከታትሉ አድረዋል ። ከነዚሁ ስርዓቱን ከተከታተሉ ምዕመናን መካከል ወኪላችን ታደሰ እንግዳው በጃን ሜዳ ተገኝቶ አንዳንዶቹን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።