የጣሊያን ፖሊስ ላይ የቀረበዉ አቤቱታ
ዓርብ፣ ጥቅምት 25 2009ማስታወቂያ
የጣሊያን የአገር ዉስጥ ሚኒስቴር ክሱን ከእዉነት የራቀ ሲል ለዘገባዉ አፋጣኝ ምላሽ ነዉ የሰጠዉ። ምንም እንኳን የጣሊያን ፖሊስ ስደተኞችን አሰቃይቷል ተብሎ ቢከሰስም አሁንም በርካታ ስደተኞች ጣሊያን ዉስጥ ይገኛሉ፤ ተጨማሪም በየዕለቱ ወደዚያ እንደሚመጡ ነዉ የሚነገረዉ። በዚህ ጉዳይ ላይ ሮም የሚገኘዉ ዘጋቢያችን ተኽለ እዝጊ ገብረ ኢየሱስን ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሜ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።
ተኽለ እዝጊ ገብረ ኢየሱስ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ