የጠ/ሚንስትር መለስ ማብራሪያ እና የመድረክ አስተያየት20 ጥቅምት 2004ሰኞ፣ ጥቅምት 20 2004የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከሁለት ሣምንት ገደማ በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሰጡትን ማብራሪያ ባለፈው የሣምንት መጨረሻ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ በጥብቅ ነቅፎታል።https://p.dw.com/p/Ru3bምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያመድረክ በመግለጫው የጠቅላይ ሚንስትሩን ማብራሪያ የተሳሳተ መሆኑን በማስታወቅ፡ በሀገሪቱ ድርቅ እና ረሀብም መኖሩን፡ ኤኮኖሚውም መንግሥት እንደሚለው እያደገ አለመሆኑን፡ በመጨረሻም፡ የፖለቲካው ምሕዳርም ከመቼውም ይበልጥ መጥበቡን አመልክቶዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ