የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ መግለጫ22 መጋቢት 2003ሐሙስ፣ መጋቢት 22 2003የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ።https://p.dw.com/p/REJTጠቅላይ ሚኒስትር መለስምስል AP Photoማስታወቂያየአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ጋዜጣዊ መግለጫ በይበልጥ ኢትዮጵያ በዐባይ ወንዝ ላይ ልትሰራ ባቀደችው «በታላቁ የሚሌኒዬም ግድብ» ፕሮጀክት ላይ ያተኮረ እንደነበረ በስልክ ገልፆናል ። ወጪው ሙሉ-በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሚሸፈን የተገለፀው ይህ ግድብ 5,250 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይችላል ተብሏል ። ታደሰ እንግዳው ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ