የጠቅላይ ሚኒስትር መለስና የአርቲስቶች ውይይት29 ግንቦት 2003ሰኞ፣ ግንቦት 29 2003ዛሬ አዲስ አበባ ላይ 1500 የሚሆኑ አርቲስቶች ከኢትዮዽያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውይይት አድርገዋል።https://p.dw.com/p/RS3Lምስል AP Photoማስታወቂያበተለይም የቅጂ መብት ጉዳይ የውይይቱ ዋና አጀንዳ እንደነበረ ለመረዳት ተችሏል። ውይይቱ ለውጭ ሀገራት ሚዲያ ዘጋቢዎች እንዲገኙ ግብዣ አልተሰጣቸውም። በዚህም ምክንያት አልተገኙም። ይሁንና ከተለያዩ ምንጮች መረጃዎችን እንደሰበሰበ በመገመት ጌታቸው ተድላን በስልክ አነጋግሬው ነበር። ጌታቸው ተድላ መሳይ መኮንን ተክሌ የኋላ