1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

 የጎዳና አዳሪዎች የሥራ ፈጠራ

ዓርብ፣ ነሐሴ 5 2009

የአዲስ አበባ  የጎዳና አዳሪዎች እና አነስተኛ የሕብረሰብ አባላት ኑሯቸዉን ለማሻሻል የሚያደርጉትን ጥረት መንግሥትና ባለሐብቶች እንዲደግፉላቸዉ ጠየቁ። «ጥበበ ኢትዮጵያ» የሚል መጠሪያ ያለዉ ማሕበር የመሠረቱት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተለያየ ሙያ ተሰማርተዉ ለማሕበሩ አባላት አገልግሎት የሚሰጥ አምቡላንስ መኪና እስከ መግዛት ደርሰዋል።

https://p.dw.com/p/2i5ST
Baustelle in Addis Abeba Äthiopien
ምስል Imago/Xinhua Afrika

ለችግረኞች ሥራ ፈጠራ

ይሁንና ማሕበርተኞቹ ሰሞኑን ባደረጉት ሥብሰባ እንደገለፁት ስራ ለመፍጠር የሚያደርጉት ጥረት የመንግስትና የባለሐብቶች ድጋፍ ካላገኘ እንቅፋት ሊገጥመዉ ይችላል። ጌታቸዉ  ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ