የግንቦት 7 ተከሳሾችና የመጨረሻው የፍርድ ቤት ውሳኔ
ዓርብ፣ ኅዳር 3 2003ማስታወቂያ
መንግስትን በኃይል ለመጣል ሞክራችኋል የተባሉ የግንቦት 7 ተከሳሾች ላይ ትላንት የመጨረሻው ውሳኔ ተላልፏል። ዶክተር ብርሀኑ ነጋ፤ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ አቶ ሙሉነህ ኢዮኤል እና ኮነሬል አሉበል አማረ በሌሉበት በሞት እንዲቀጡ በተወሰነበት የክስ መዝገብ ሌሎች ተጨማሪ አምስት ሰዎችም በተመሳሳይ የሞት ቅጣት እንዲተላለፍባቸው ነበር አቃቤ ህግ ይግባኝ የጠየቀየው። ፍርድ ቤት ግን ውድቅ አድርጓል። ታደሰ እንግዳው ዘገባ አለው።
ታደሰ እንግዳው ፣ መሳይ መኮንን
ሂሩት መለሰ