የግንቦት 20 - 20ኛ አመት21 ግንቦት 2003እሑድ፣ ግንቦት 21 2003የኢትዮጽያ ህዝባዊ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር-ኤሃዴግ ስልጣን የያዘበት ሃያኛ አመት ዛሪ ታስቦ ዉሎአል።https://p.dw.com/p/RQboማስታወቂያእለቱን ምክንያት በማድረግ ዛሪ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ይፋዊ ዝግጅት ተካሂዶም ነበር። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በዝግጅቱ ላይ ተገኝቶ ዘገባ ልኮልናል ታደሰ እንግዳዉ አዜብ ታደሰመስፍን መኮንን