የግንቦት 20 ትዉስታ19 ግንቦት 2008ዓርብ፣ ግንቦት 19 2008ሕወሀት ኢህአዴግ ሀገሪቱን የተቆጣጠረበትን 25ኛ ዓመት ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛል። የዛሬ 25 ዓመት የያኔዉ አማፂ ኃይል መላ ሀገሪቱን ለመቆጣጥር ወደ መናገሻ ከተማዉ ሲገሰግስ በተለያየ አቅጣጫ የነበረዉን ድባብ ዛሬም ብዙዎች ያስታዉሱታል።https://p.dw.com/p/1IvOEምስል picture alliance / landovማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የነበረዉን የወቅቱን ትዉስታ የዓይን እማኞችን በማነጋገር የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን አጠናቅሯል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ