1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግንቦት ዘጠና ሰባት ምርጫ ያስከተለው ውዝግብ ሰለባዎች መታሰቢያ

ሰኞ፣ ሰኔ 1 2001

የግንቦት ዘጠና ሰባት የምርጫ ውጤት ባስከተለው ውዝግብ ወደ ሰላሳ አምስት የሚገመቱ ሰዎች በጸጥታ ኃይላት ከተገደሉ ትናንት አራተኛ ዓመት ሆናቸው።

https://p.dw.com/p/I5bn
ምስል AP

ይህንኑ ምክንያት በማድረግ የሟቾች ቤተሰቦች ዕለቱን በመላ ኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ቅጥር ግቢ አስበውታል። የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ የማቾች ቤተሰብ ማህበር ዋና ጸሀፊ አቶ ኢዮብ ከበደን አነጋግሮዋል።

ጌታቸው ተድላ/አርያም ተክሌ