የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኞች ስልጠና10 ታኅሣሥ 2007ዓርብ፣ ታኅሣሥ 10 2007በኢትዮጀርመን የእግርኳስ ስፖርት ትብብር ፕሮጀክት ሥር ላለፉት 15 ቀናት ሲሰለጥኑ የነበሩ የግብ ጠባቂ አሰልጣኞች ተመረቁ።https://p.dw.com/p/1E7ZNምስል DW/Y. G. Egziabhareማስታወቂያ እንዲህ ዓይነት የግብ ጠባቂ አሰልጣኞች ስልጠና ሲሰጥ የመጀመሪያዉ ነዉ ተብሏል። ተመራቂዎቹ 70 ሰልጣኞች ሲሆን አንዳንዶቹ ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት በእግር ኳስ ጨዋታ ዋና ትኩረት ሊሰጠዉ የሚገባዉ የግብ ጠባቂ ጉዳይ ችላ ተብሎ የቆየ ነገር ነዉ። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ