የግብፅ መገናኛ ብዙሀን ፀረ ሙባረክ ዘመቻ
ሐሙስ፣ ግንቦት 25 2003ማስታወቂያ
ከሁሉም በተለይ በመንግሥት መገናኛ ብዙሀን ሆን ተብሎ የሚቀርቡት እነዚህ ቅስቀሳዎች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የህዝቡ ቁጣ እንዲባባስ በማድረግ ላይ ናቸው ። ከካይሮ የዶቼቬለው ማርቲን ዱርም እንደዘገበው ቅስቀሳዎቹ በመንግሥት መገናኛ ብዙሀን እንዲተላለፉ የሚያነሳሱት ደግሞ በሙባረክ አገዛዝም እነዚህኑ መገናኛ ብዙሀንን ለዓላማቸው ማራመጃ ይጠቀሙባቸው የነበሩ ሰዎች ናቸው ። ዝርዝሩን ሂሩት መለሰ ታቀርበዋለች ።
ሂሩት መለሰ
ሸዋዮ ለገሰ