የግብፅ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ውሳኔ9 ሰኔ 2004ቅዳሜ፣ ሰኔ 9 2004የግብፅ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት በግብፅ ከቀድሞው ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ መወገድ በኋላ በሀገሪቱ የተካሄደው የመጀመሪያው ምክር ቤታዊ ምርጫ ትክክለኛ አልነበረም በሚል ምክር ቤቱ እንዲበተን እናhttps://p.dw.com/p/15GBjየግብፅ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤትምስል Reutersማስታወቂያ የሙባራክ የቅርብ የነበሩት አህመድ ሻፊቅም በመለያው ምርጫ እንዲወዳደሩ ከትናንት በስቲያ ብይን ካሳለፈ በኋላ አዲስ የሕዝብ ተቃውሞ ተነሳ። ተቃውሞው ወደ ደም አፋሳሹ ግጭት እንዳይቀየር ብዙ ታዛቢዎች ሰግተዋል። አርያም ተክሌ መሥፍን መኮንን