የግብፅ ሕዝባዊ ዓመፅ 1ኛ ዓመትና ሂውመን ራይትስ ዎች 16 ጥር 2004ረቡዕ፣ ጥር 16 2004ግብፅ ዉስጥ የተቀጣጠለዉ ህዝባዊ አመፅ ዛሬ አንድ ዓመቱን ደፈነ።https://p.dw.com/p/13pFSየ HRW ኃላፊ ኬኔት ሮዝምስል APማስታወቂያ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለአረቡ አለም የለውጥ እንቅስቃሴ የተሻለ ድጋፍ እንዲሰጥ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት HUMAN RIGHTS WATCH ጠየቀ። ድርጅቱ ሰሞኑን ይፋ ባደረገዉ ዓመታዊ ዘገባው በዓለም ዙሪያ እኢአ በ2011 የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንም ተንትኗል። ቪክቶሪያ ክሌበር የፃፈችውን ዘገባ ልደት አበበ አጠናቅራዋለች።