የግብር አሰባሰብ ስልት
ሰኞ፣ ጥር 16 2008ማስታወቂያ
አንዳንድ ተገልጋዮች ደግሞ በገቢ አሰባሰቡ ከሙስና ጋር የተያያዘ ኢፍትሀዊ አሠራር መኖሩን እና፤ በዚህም ንግዳቸዉን እስከመዝጋት የደረሱ እንዳሉ ጠቁመዋል። ባለስጣን መሥሪያ ቤቱ በበኩሉ ከገቢ አሰባሰቡ ጋር የሚታዩ የኪራይ ሰብሳቢነት ያላቸዉን ተግባራት በዘመናዊ ቴክኒዎሎጂ በመታገዝ እና ግምገማዊ ስልጠና በማካሄድ ለመቅረፍ ጥረት እያደረገ መሆኑን ይናገራል። ወኪላችን ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ