የግራዚያኒ የተቃዉሞ ሰልፍና እስራት9 መጋቢት 2005ሰኞ፣ መጋቢት 9 2005ለፋሽስቱ የጦር ወንጀለኛ ለማርሻል ግራዚያኒ ክብር መሰጠት የአባቶቻችንን መስዋዕትነት ማራከስ ነዉ በሚል መሪ ሃሳብ ትናንት አዲስ አበባ ላይ የተቃዉሞ ሰልፍ ለማካሄድ ስድስት ኪሎ ከተሰበሰቡት መካከል ፖሊስ ማሰሩን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የላከል ዘገባ ያስረዳል።https://p.dw.com/p/17zjtምስል Solomon Mengistማስታወቂያ ዶክተር ያቆብ ኃይለ ማርያም፤ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትና የጋዜጣ አምደኛ ታዲዮስ ታንቱን ጨምሮ የታሳሪዎቹ ቁጥር ከሰልፉ ማግስት ቅስቀሳ አካሂዳችኋል ተብለዉ ከታሰሩ ስምንት ወጣቶችን ጋ 34 መድረሱም ተገልጿል። ዘግይቶ በደረሰን ዜና መሠረት ደግሞ ታሳሪዎቹ ከአንዱ በስተቀር በዋስ መለቀቃቸዉን ያመለክታል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተክሌ የኋላ