1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግሪክ የገንዘብ ቀውስና የጀርመን ድጋፍ

ማክሰኞ፣ መስከረም 16 2004

ዩሮን ከክስረት ለማዳን በተለይ ደግሞ የጀርመን መንግሥት ለግሪክ ለመስጠት ያቀደው ብድር ጀርመን ውስጥ ማወዛገቡን ቀጥሏል ።

https://p.dw.com/p/Ro0p
ምስል dapd

በርካታ ጀርመናውያን ፣ ዕዳ የተቆለለባትንና ከፍተኛ የበጀት ጉድለት የገጠማትን ግሪክን የመሳሰሉ ሃገራትን ከሚያሰጋቸው ክስረት ለማዳን ሊሰጣቸው በታቀደው ብድር አይስማሙም ። ይሁንና በርካታ ጀርመናውያን የማያውቁት የግሪክ የክፉ ቀን ውለታ አለባቸው ይላል ቀጣዩ አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ