የግሪክ የካሳ ጥያቄ እና ጀርመን15 መጋቢት 2007ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2007በጀርመን እና በግሪክ የገንዘብ ሚኒስትሮች መካከል ንግግሩ ከሯል። ጉዳዩ በሁለት ሚኒስትሮች ብቻ የሚፈታ አይደለም። አዲሱ የግሪክ ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሲስ ሲፕራስ ሰኞ ወደ ጀርመን መጥተው ከጀርመን መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ጋር ስለ ግሪክ የኢኮኖሚ ቀውስ ተወያይተዋል።የሚያስማማ ሀሳብ ላይ ግን አልደረሱም።https://p.dw.com/p/1Evzyማስታወቂያ