1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግሪክ ምክር ቤት የቁጠባ ዉሳኔ

ሰኞ፣ የካቲት 5 2004

ትናንት ምሽት የግሪክ ምክር ቤት የአዉሮጳዉ ህብረት የይሮ ሸርፍ ተጠቃሚ አገራት ያውጡትን የቁጠባ መረሃ-ግብር ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ ተቀብለዉ አጽድቀዋል። በሌላ በኩል የግሪክ ነዋሪ የቀረበለትን የቁጠባ እቅድ በመቃወም ተቃዉሞዉን አሳይቶአል።

https://p.dw.com/p/142pB
ምስል dapd

ትናንት ምሽት የግሪክ ምክር ቤት የአዉሮጳዉ ህብረት የይሮ ሸርፍ ተጠቃሚ አገራት ያውጡትን የቁጠባ መረሃ-ግብር ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ ተቀብለዉ አጽድቀዋል። በሌላ በኩል የግሪክ ነዋሪ የቀረበለትን የቁጠባ እቅድ በመቃወም ተቃዉሞዉን አሳይቶአል። እንደባዙሃን መገናኛ ከመቶ ሽ ህዝብ በላይ ሰላማዊ ሰልፉ ላይ የነበረ ሲሆን በተቀሰቀሰዉ ብጥብጥ በርካቶች መጎዳታችዉ ታዉቆአል። የግሪክ ምክር ቤት ትናንት ያሳለፍዉ ዉሳኔ ምንድን ነበር፣ የብረስልሱን ውኪላችን ገበያዉ ንጉሴን ስቱድዮ ክምግባቴ በፊት ጥይቄዉ ነበር።


ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ