የግሎባል ፈንድና ወባ የመከላከል ዘመቻ26 ጥቅምት 2005ሰኞ፣ ጥቅምት 26 2005ግሎባል ፈንድ የተባለዉ ተቋም በተለይ የወባ በሽታን ለመከላከል በሚደረገዉ ዘመቻ በአፍሪቃ በበሽታዉ ለሚጠቁ ሀገሮች የሚሰጠዉ እርዳታ በትክክል ጥቅም ላይ ዉሎ እንደሆነ መገምገሙን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል።https://p.dw.com/p/16d9Pምስል CC/Armed Forces Pest Management Boardማስታወቂያ ድርጅቱ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘመቻዉ ከተጀመረ አንስቶ ከአንድ ቢሊዮንአምስት መቶ ሚሊዮን ዶላር በላይ መመደቡ ተገልጿል። ይህን አስመልክቶ ከጤና ጥበቃ ባለስልጣን፤ ከመድሃኒት አከፋፋይ ድርጅት፤ ወባን ለመከላከል ከሚሰራ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ያገኘዉን መረጃ አጠናቅሮ ጌታቸዉ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ