የግል ንፅህና እና የዓይን ሕመም16 መጋቢት 2006ማክሰኞ፣ መጋቢት 16 2006የዓይነ ማዝ ወይም ትራኮማ የግል እና የአካባቢን ንፅህና ከመጠበቅ አንስቶ በአነስተኛ ወጪ በሚደረግ ህክምና በዚህ በሽታ የዓይንን ብርሃን ከማጣት መታደግ ይቻላል።https://p.dw.com/p/1BVftማስታወቂያ