የግልገል ግቤ ቁጥር ሁለት ግድብ ምረቃ5 ጥር 2002ረቡዕ፣ ጥር 5 2002የኢትዮጵያን የኃይል ችግር ይፈታል ተብሎ የተነገረለት የግልገል ግቤ ቁጥር ሁለት የኃይል ማመንጫ ግድብ ዛሬ በይፋ ተመርቆ ስራ ጀምሯል ።https://p.dw.com/p/LV5zምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያ የኃይል ማመንጫ ግድቡን የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከኢጣልያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንኮ ፍራቲኒ ጋር መርቀው ከፍተዋል ። ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል ። ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ