የግልገል ጊቤ ሶስት ፕሮዤ እና የቀረበበት ወቀሳ29 መጋቢት 2007ማክሰኞ፣ መጋቢት 29 2007በሚቀጥለው የነሀሴ ወር መጨረሻ የሙከራ ኃይል የማመንጨት ስራ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀው የግልገል ጊቤ ሶስት ግድብ ፕሮዤ ከመብት ተሟጋቾች ወቀሳ ተፈራረቀበት።https://p.dw.com/p/1F3hAምስል JENNY VAUGHAN/AFP/GettyImagesማስታወቂያ የተለያዩ የመብት ተሟጋቾች እንደገለጹት፣ የግድቡ ፕሮዤ በተፋሰሱ የታችኛው ሀገራት ሕዝቦች የአኗኗር ዘይቤ እና በአካባቢ ተፈጥሮ ይዘት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳርፋል፣። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ግን ወቀሳውን መሠረተ ቢስ ሲል አጣጥሎታል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ