የጋዳፊ ልጅና የለንደኑ የምጣኔ ሀብት ዩኒቨርስቲ፣28 የካቲት 2003ሰኞ፣ የካቲት 28 2003በሊቢያ ህዝባዊ አመጽ ተቀስቅሶ በመካሄድ ላይ እንዳለ፣ የኮሎኔል ሙኧመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍ ኧል እስላም፣ ተቃዋሚዎች፤https://p.dw.com/p/R6yxሳይፍ አል ኢስላም ጋዳፊምስል dapdማስታወቂያ የሊቢያን ጎዳናዎች ካልለቀቁ የሚከተለው ደም-መፋሰስ ነው ሲሉ በቴሌቭዥን ከተናገሩ ወዲህ፣ በብሪታንያ መዲና በለንደን በሚገኘው የምጣኔ ሀብት ጉዳይ ዩኒቨርስቲ(LSE)ያልተጠበቀ ትርምስ ተከሥቷል። እሰጥ አገባው፤ Sir Howard Davis የተባሉትን ፣ የዩንቨርስቲው አስተዳዳሪ ፕሮፌሰር፣ ሥራቸውን እንዲለቁ አስገድዷል። ሃና ደምሴ ሸዋዬ ለገሠ