የጋዜጦች አምድ ዝግጅታችን በበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ነው የተጠናቀረው። ይልማ በርካታ ጋዜጦች ላይ ዳሠሳ አድርጎ ነው አንኳር ነጥቦቹን በመንቀስ ያቀረበልን። ጥንቅሩ በዋናነት የአፍሪቃ ኅብረት ላይ የቀረቡ ፅሁፎች ላይ ያጠነጥናል። የምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች አፍሪቃን በተመለከተ ምን አይነት ፅሁፎችን ለአንባቢዎቻቸው አቀረቡ ከጥንቅሩ የምናገኘው ይሆናል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ማንተጋፍቶት ስለሺ