የጋዜጦች አምድ28 መጋቢት 1999ዓርብ፣ መጋቢት 28 1999የጋዜጦች አምድ ዝግጅታችን የጀርመናውያኑ ዕለታዊ ጋዜጦች « ታገስሽፒግል » እና « ፍራንክፉርተር አልገማይነ ሳይቱንግ »፡ እንዲሁም፡ ያሜሪካውያኑ ዕለታዊ ጋዜጣ « ዘ ኢንዲፔንደንት » ለአፍሪቃ ስለሚሰጠው የልማት ርዳታ ጥቅምና ጉዳትን አስመልክተው ሰሞኑን በአምዳቸው ያሰፈሩትን ሰፋ ያለ አስተያየት ተመልክቶዋል።https://p.dw.com/p/E0h9ማስታወቂያ