1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን ሶስት ጋዜጠኞች ተገድለዋል

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 13 2010

የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ (ሲ.ፒ.ጄ) በዓለም ላይ የተገደሉ ጋዜጠኞችን ቁጥር ትላንት በዓመታዊ ዘገባው ይፋ አድርጓል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ ሃገራት ከሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን ሦስት ጋዜጠኞች ተገድለዋል ብሏል፡፡

https://p.dw.com/p/2prJN
LOGO CPJ

በሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን ሶስት ጋዜጠኞች ተገድለዋል

የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ 42 ጋዜጠኞች መገደላቸውን  በዓመታዊ ዘገባው ይፋ አድርጓል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ ሃገራት ከሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን በአጠቃላይ ሦስት ጋዜጠኞች መሞታቸውን የአፍሪካ መርሐግብር አስተባባሪዋ አንጄላ ኩዊንታል ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል፡፡ ዝርዝር ዘገባውን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ፡፡   

መክብብ ሸዋ 

ሸዋዬ ለገሠ