የጋዜጠኛ ተመስገን ምስክሮች በፍርድ ቤት2 ሐምሌ 2005ማክሰኞ፣ ሐምሌ 2 2005በዛሬዉ ዕለት አዲስ አበባ ላይ ከፍተኛዉ ፍርድ ቤት የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ጉዳይ ተመልክቷል።https://p.dw.com/p/194iXምስል APማስታወቂያ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ የወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ በዚህ ዉሎዉ ጋዜጠኛ ተመስገን ያቀረባቸዉን ሁለት የመከላከያ ምስክሮችን ቃል አድምጧል። ችሎቱ የሶስተኛ ምስክር ቃል ለማዳመጥ ለሐምሌ 23 ቀን 2005 ዓ,ም ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል። የፍርድ ቤቱን ዉሎ የተከታተለዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ