የጋዛ ሰብዓዊ ቀውስ13 ጥር 2000ማክሰኞ፣ ጥር 13 2000እስራኤል ከለፈው ሳምንት መጨረሻ አንስቶ ከጋዛ ጋር የሚያገናኙዋትን ድንበሮች በሙሉ ከዘጋች ወዲህ የከተማይቱ ነዋሪዎች እየተሰቃዩ ነው ።https://p.dw.com/p/E879ነዳጅ የጫነ ቦቴ ወደ ጋዛ ሲገባምስል APማስታወቂያ ከሀሙስ አንስቶ ምንም ዓይነት መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ጋዛ ሰርጥ አልገቡም »