የጋምቤላው ግጭት ተፈናቃዮችና ታካሚዎች 23 መስከረም 2007ዓርብ፣ መስከረም 23 2007ከጥቂት ሳምንታት በፊት በጋምቤላ መስተዳድር በጎደሬ ወረዳ ለረጅም ጊዜ በዚያ ሠፍረው ይኖሩ በነበሩ ና በአካባቢው መዠንገር ነባር ብሔረሰብ አባላት መካከል በተከሠተ ግጭት ብዙ ሰዎች መሞታቸው ተነግሮአል። ወደተለያዩ ቦታዎች የተሰደዱትም ጥቂቶች አይደሉም።https://p.dw.com/p/1DPbIምስል picture alliance/landovማስታወቂያ ቆስለው ለህክምና አዲስ አበባ በመግባት በ መ ኢ አ ድ ቅጥር ግቢ ከሠፈሩት መካከል 2 ሰዎች እንዲሁም የድርጅቱን ቃል አቀባይ አነጋግረናል። ተክሌ የኋላ ማንተጋፍቶት ስለሺ