የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት ፓርቲ እና ዓላማው25 ግንቦት 2006ሰኞ፣ ግንቦት 25 2006የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት የተባለ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባዔ አካሄደ። የአዲሱ ፓርቲ አባላት ከአመራሩ ጋ በበርካታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።https://p.dw.com/p/1CAitምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ብሔራዊው የምርጫ ቦርድ እንዲመዘግበው ፓርቲው በቅርቡ ማመልከቻ እንደሚያስገባ የመጠየቅ ዕቅድ እንዳለው ያስታወቀው የገዳ ሥርዓት አራማጅ ድርጅት ዓላማ ምን ይመስላል? ከሌሎች ፓርቲዎች የሚለይበትስ ጉዳይ ምንድን ነው? ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ ምሀመድ