1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገደማት ይዞታ ያስከተለው ሥጋት፣

ዓርብ፣ መጋቢት 21 2004

በአሰቦትና በዝቋላ ገዳማት አካባቢ በቅርቡ ቃጠሎ ተነስቶ የነበረበት ሁኔታ፣ በአሰቦት ገዳም ይማር የነበረ አንድ ልጅ፣ መጥፋት ፣ እንዲሁም፤ የበርሊኑ ወኪላአችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደዘገበው፤ በልማት ስም ፣ የዋልዳባ ገደም መደፈር፣

https://p.dw.com/p/14VYk
ምስል DW

በዚህ በጀርመን አገር የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልጋዮችን እና አባቶችን፤ ጉዳዩ አሳስቦአቸዋል።

«የገዳሙ አባቶች አለምክንያት ድምጻቸውን አላሰሙም! » ያሉት፣ በጀርመን የሚገኙት መንፈሳዊ አገልጋዮች፣ ለህዝበ ክርስቲያኑ፤ በየአጋጣሚውና በዕለተ እሁድ ሥጋታችንን መግለጽ ይኖርብናል። ለገዳሞቻችንም የተለየ የጸሎት መርኀ-ግብር እንዲወጣ እናድርግ» ሲሉ አሳስበዋል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ