1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የገና በዓል ልዩ ዘገባ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 15 2008
https://p.dw.com/p/1HTqq

ወኪሎቻችን ከቫቲካን፣ ከአዲስ አበባ፣ ከብራስልስ እና ከዩናይትድ ስቴትስ ያጠናቀሩትን ዘገባ ልከውልናል። ጀርመን ውስጥ በዓሉን ኢትዮጵያውያን እንዴት እንደሚያከብሩት የሚያስቃኝ ዘገባም አለን። የበዓል አከባበሩ እሥራኤል ምን ይመስላል? ቃለ-መጠይቅ አድርገናል።