የጅጅጋ ከፍተኛ ሃኪም ቤት ይዞታ19 ሰኔ 2001ዓርብ፣ ሰኔ 19 2001በጅጅጋ ከተማ የሚገኘዉ የተሟላ ህክምና መስጫ ከፍተኛ ሃኪም ቤት ከአገልግሎት ብዛትም ሆነ ተገቢ ባለሙያና መሣሪያዎች ስለሌሉት ወደሌሎች ከተሞች እየሄዱ የሚታከሙበት ሁኔታ እንዳለ ተገልጋዮች ለዶቼ ቬለ ገለፁ።https://p.dw.com/p/Ibytምስል Fistula e.V.ማስታወቂያ የክልሉ ጤና ቢሮ በበኩሉ ችግሩ እንዳለ አምኖ፤ 140ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ ሊሆን የሚችል ግዙፍ ሃኪም ቤት እያስገነባ መሆኑን አስረድቷል። ወኪላችን ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር ወደአካባቢዉ ተጎዞ ያጠናቀረዉን ልኮልናል። ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር /ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ