የጄኔቭ ስምምነትና ኢትዮጵያ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 7 2001ማስታወቂያ
የሰዉ ልጅ መሰረታዊ መብቶች እንዲከበሩ የደነገገዉ አለም አቀፍ ስምምነት የተፈረመበት ሥልሳኛ አመት ትናንት በመላዉ አለም ታስቦ ዉሏል።አዲስ አበባ ዉስጥም የጄኔቫ ስምምነት የተሰኘዉ ዉል የተፈረመበትን ሥልሰኛ አመትና ኢትዮጵያ ዉሉን የተቀበለችበትን አርባኛ አመት ምክንያት በማድረግ ሥለ ዉሉ ገቢራዊነት ትናንትናዉኑ ዉይይት ተደርጎ ነበር።ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የዉይይቱን ሒደት ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
ነጋሽ መሐመድ/ሸዋዬ ለገሠ