1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጄኔራል መንግሥቱ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 3 2005

የመንፈቅለ መንግሥቱን ምክንያት፥ ሴራዉንና የከሸፈበትን መሠረት በቅርብ የሚያዉቁት የያኔዉ ደጃዝማች ወልደ ሰማአት ገብረ ወለድ ትዉስታቻዉን ለዛሬዉ ትዉልድ ያጋራሉ

https://p.dw.com/p/170ZX
Emperor of Ethiopia Haile Selassie is shown during an interview in the Grand Palace, Addis Ababa, Ethiopia in 1974. (AP Photo)
አፄ ሐይለሥላሴምስል AP

የያኔዉ የኢትዮጵያ ንጉሠ-ነገስት የክብር ዘብ ጦር አዛዥ ጄኔራል መንግሥቱና ታናሽ ወንድማቸዉ ግርማሜ ነዋይ የመሩት መፈንቀለ መንግሥት ከተሞከሩ ዛሬ ሐምሳ-ሁለተኛ ዓመቱ።የመንፈቅለ መንግሥቱን ምክንያት፥ ሴራዉንና የከሸፈበትን መሠረት በቅርብ የሚያዉቁት የያኔዉ ደጃዝማች ወልደ ሰማአት ገብረ ወለድ ትዉስታቻዉን ለዛሬዉ ትዉልድ ያጋራሉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ለላከልን ዘገባ «ማን ያርዳ የቀበረ፥ ማን ይናገር የነበረ» የሚል ርዕስ ሰጥቶታል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ