የጃዝ ሙዚቃ ስልት በኢትዮጵያ3 ነሐሴ 2001እሑድ፣ ነሐሴ 3 2001የባህል መድረክ ዝግጅታችን የጃዝ ሙዚቃን አስመልክቶ ከዚህ ቀደም ካሰናዳነው በድጋሚ የሚቀርብ ይሆናል።https://p.dw.com/p/J6bCጃዝ በየትኛውም ቦታ ይደመጣልምስል APማስታወቂያበሀገራችን የጃዝ ሙዚቃ ስልት በአሁኑ ወቅት እየተወደደና በይበልጥ እየተደመጠ እንደሆነ ይነገራል። አንቺ ሆዬ፣ ባቲ፣ ትዝታና አምባሰልን ከጃዝ የሙዚቃ ምት ጋር በማዋሀድ የጃዝ ሙዚቃን ህብረተሰባችን እንዲያጣጥመው በርካቶች ጥረት እያደረጉ ነው። የባህል መድረክ ዝግጅታችን የጥረቱ ተካፋይ የሆኑ ባለሙያዎችን አካቷል። አዜብ ታደሰ /ማንተጋፍቶት ስለሺ